የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 77:11

መጽሐፈ መዝሙር 77:11 አማ05

እግዚአብሔር ሆይ! ያከናወንካቸውን ታላላቅ ሥራዎች አስታውሳለሁ፤ ባለፉት ዘመናት ያደረግኻቸው ተአምራት ትዝ ይሉኛል።