መጽሐፈ መዝሙር 71:19

መጽሐፈ መዝሙር 71:19 አማ05

አምላክ ሆይ! ጽድቅህ እስከ ሰማይ ይደርሳል፤ ታላላቅ ነገሮችን አድርገሃል፤ አምላክ ሆይ! አንተን የሚመስል ማን ነው?