የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 7:9

መጽሐፈ መዝሙር 7:9 አማ05

ኅሊናንና ልብን የምትመረምር ጻድቅ አምላክ ሆይ! የክፉዎችን ዐመፅ አጥፋ፤ የጻድቃንንም ደኅንነት ጠብቅ።