መጽሐፈ መዝሙር 68:8

መጽሐፈ መዝሙር 68:8 አማ05

የሲና አምላክ በመምጣቱ፥ የእስራኤል አምላክ በመገለጡ፥ ምድር ተናወጠች፤ ሰማይም ዝናብን አዘነበ።