የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 5:1-2

መጽሐፈ መዝሙር 5:1-2 አማ05

እግዚአብሔር ሆይ! ቃሌን አድምጥ፤ መቃተቴንም ስማ። ንጉሤና አምላኬ ሆይ! ወደ አንተ ስለምጸልይ ለእርዳታ የምጮኸውን ጩኸት አድምጥ።