የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 46:10-11

መጽሐፈ መዝሙር 46:10-11 አማ05

ጸጥ ብላችሁ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን ዕወቁ፤ በሕዝቦች መካከል ከፍ ከፍ እላለሁ፤ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ። የሠራዊት አምላክ ከእኛ ጋር ነው፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው።