የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 42:1-2

መጽሐፈ መዝሙር 42:1-2 አማ05

አምላክ ሆይ! ዋላ የምንጭ ውሃ ለማግኘት እንደሚናፍቅ እኔም አንተን ለማየት እናፍቃለሁ። ሕያው አምላክ ሆይ! ውሃ የመጠማትን ያኽል አንተን እናፍቃለሁ፤ ፊትህን ለማየት ወደ አንተ የምመጣው መቼ ነው?