መጽሐፈ መዝሙር 42:1

መጽሐፈ መዝሙር 42:1 አማ05

አምላክ ሆይ! ዋላ የምንጭ ውሃ ለማግኘት እንደሚናፍቅ እኔም አንተን ለማየት እናፍቃለሁ።