መጽሐፈ መዝሙር 37:7-8

መጽሐፈ መዝሙር 37:7-8 አማ05

በትዕግሥት ጸንተህ እግዚአብሔር የሚያደርገውን ለማየት ተጠባበቅ፤ ሌሎች ሰዎች ክፉ ሐሳባቸው ቢሳካላቸው አትበሳጭ። ቊጣ ወደ ክፉ ነገር ስለሚያመራ። ራስህን ከቊጣ መልስ፤ ከንዴትም ተጠበቅ፤

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}