መጽሐፈ መዝሙር 36:1

መጽሐፈ መዝሙር 36:1 አማ05

ክፉ ሰው ሁልጊዜ በልቡ ክፋትን ያስባል፤ እግዚአብሔርን ከቶ አይፈራም፤ አያከብረውምም።