የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 32:5

መጽሐፈ መዝሙር 32:5 አማ05

በዚያን ጊዜ ኃጢአቴን ለአንተ ተናዘዝኩ፤ በደሌንም ከአንተ አልሰወርኩም፤ ኃጢአቴን ሁሉ ለአንተ ለመናዘዝ ወሰንኩ፤ አንተም ኃጢአቴን ሁሉ ይቅር አልክልኝ።