መጽሐፈ መዝሙር 25:10

መጽሐፈ መዝሙር 25:10 አማ05

የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ትእዛዞች ለሚጠብቁ ሰዎች የእግዚአብሔር መንገዶች ሁሉ ፍቅርና ታማኝነት ናቸው።