መጽሐፈ መዝሙር 15:4

መጽሐፈ መዝሙር 15:4 አማ05

ክፉ ሰዎችን የሚንቅ፥ ለእግዚአብሔር የሚታዘዙትን ግን የሚያከብር፥ ምንም ያኽል ከባድ ቢሆን የገባውን ቃል ኪዳን የሚፈጽም፥