መጽሐፈ መዝሙር 147:3-5

መጽሐፈ መዝሙር 147:3-5 አማ05

ልባቸው የተሰበረባቸውን ይፈውሳል፤ ቊስላቸውንም ይጠግናል። የከዋክብትን ብዛት ቈጥሮ ያውቃል፤ እያንዳንዳቸውንም በየስማቸው ይጠራቸዋል። አምላካችን ታላቅና ኀያል ነው፤ ለዕውቀቱም ወሰን የለውም።