የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 146:7-8

መጽሐፈ መዝሙር 146:7-8 አማ05

ለተጨቈኑት ፍትሕን ይሰጣል፤ ለተራቡ ምግብን ይሰጣል። እስረኞችን ነጻ ያወጣል። የዕውሮችን ዐይን ያበራል፤ የወደቁትን ያነሣል፤ ጻድቃንን ይወዳል።