የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 143:7

መጽሐፈ መዝሙር 143:7 አማ05

እግዚአብሔር ሆይ! መንፈሴ ስለ ዛለብኝ ፈጥነህ መልስ ስጠኝ! ፊትህን ከእኔ አትሰውርብኝ! አለበለዚያ ወደ ጥልቁ ጒድጓድ እንደሚወርዱት ሰዎች እሆናለሁ።