የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 140:1-2

መጽሐፈ መዝሙር 140:1-2 አማ05

እግዚአብሔር ሆይ! ከክፉ ሰዎች አድነኝ፤ ከዐመፀኞች እጅም ጠብቀኝ። የእነርሱ ልብ ክፉ ዕቅዶችን ያቅዳል፤ ዘወትርም ጥልን ያነሣሣሉ።