መጽሐፈ መዝሙር 134

134
እግዚአብሔርን አመስግኑ
1እናንተ አገልጋዮቹ!
በሌሊት በመቅደሱ የምታገለግሉት ሁሉ፥
ኑ እግዚአብሔርን አመስግኑ!
2በመቅደሱ እጆቻችሁን ለጸሎት ዘርግታችሁ
እግዚአብሔርን አመስግኑ!
3ሰማይንና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሔር
ከጽዮን ይባርካችሁ!

ማድመቅ

ያጋሩ

ኮፒ

None

ያደመቋቸው ምንባቦች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲቀመጡ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ ወይም ይግቡ