የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 132:13-14

መጽሐፈ መዝሙር 132:13-14 አማ05

እግዚአብሔር ጽዮንን መርጦአታል፤ መኖሪያውም ሊያደርጋት ይፈልጋል። ይህች የዘለዓለም ማረፊያ ስፍራዬ ናት፤ በዚያች ለመኖር እመኝ ስለ ነበር መኖሪያዬ አደረግኋት።