የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 130:1-5

መጽሐፈ መዝሙር 130:1-5 አማ05

እግዚአብሔር ሆይ! ከጥልቅ ሐዘን የተነሣ ወደ አንተ እጮኻለሁ። እግዚአብሔር ሆይ! ልመናዬን ስማ! ምሕረትህን ፈልጌ ስጮኽም አድምጠኝ! ኃጢአታችንን ብትከታተል ማን ከፍርድ ሊያመልጥ ይችላል? ነገር ግን አንተን እንድናከብርህ ኃጢአታችንን ይቅር ትልልናለህ። እግዚአብሔርን በናፍቆት እጠባበቃለሁ፤ በቃሉም እታመናለሁ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}