የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 118:5-6

መጽሐፈ መዝሙር 118:5-6 አማ05

በተጨነቅሁ ጊዜ ጩኸቴን ወደ እግዚአብሔር አሰማሁ፤ እርሱም ሰማኝ፤ ነጻም አወጣኝ። እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ሆኖ ስለሚረዳኝ አልፈራም፤ ከቶ ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል?