መጽሐፈ መዝሙር 117

117
ለእግዚአብሔር የቀረበ ምስጋና
1መንግሥታት ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑት!
ሕዝቦች ሁሉ አመስግኑት! #ሮም 15፥11።
2እርሱ ለእኛ ያለው ፍቅር ጽኑ ነው፤
ታማኝነቱም ዘለዓለማዊ ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን!

ማድመቅ

ያጋሩ

ኮፒ

None

ያደመቋቸው ምንባቦች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲቀመጡ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ ወይም ይግቡ