የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 109:30-31

መጽሐፈ መዝሙር 109:30-31 አማ05

ድምፄን ከፍ አድርጌ ለእግዚአብሔር ክብር እሰጣለሁ፤ በሕዝብ ጉባኤ መካከል አመሰግነዋለሁ። ምክንያቱም እርሱ ሊገድሉት ከተዘጋጁ ሰዎች እጅ ሊያድነው ስለ ድኻ ሰው መብት ይከራከራል፤