መጽሐፈ መዝሙር 103:5

መጽሐፈ መዝሙር 103:5 አማ05

በጐልማሳነቴ ሕይወቴን በመልካም ነገር ሁሉ ይሞላታል፤ እንደ ንስርም ወጣትነቴን ያድሳል።