መጽሐፈ መዝሙር 102:16-17

መጽሐፈ መዝሙር 102:16-17 አማ05

እግዚአብሔር ጽዮንን እንደገና በሚሠራበት ጊዜ በክብሩ ይገለጣል። የድኾችን ጸሎት ይሰማል፤ ልመናቸውንም አይንቅም።