የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 1:1-2

መጽሐፈ መዝሙር 1:1-2 አማ05

በክፉ ሰዎች ምክር የማይሄድ፥ የኃጢአተኞችን መንገድ የማይከተል፥ ከፌዘኞች ጋር ኅብረት የማያደርግ የተባረከ ነው። እንዲህ ያለው ሰው፥ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፤ ቀንና ሌሊትም ያሰላስለዋል።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}