የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 4:6-7

መጽሐፈ ምሳሌ 4:6-7 አማ05

ጥበብን አትተዋት፤ እርስዋም ትጠብቅሃለች፤ ውደዳት፤ እርስዋም ከአደጋ ሁሉ ትከላከልልሃለች። ጥበብ ከሁሉ በላይ ስለ ሆነች እርስዋን ገንዘብ አድርግ፤ ያለህን ሁሉ ቢያስከፍልህም ማስተዋልን ለማግኘት ትጋ።