መጽሐፈ ምሳሌ 31:25-26

መጽሐፈ ምሳሌ 31:25-26 አማ05

እርስዋ ብርቱና የተከበረች ናት፤ በመጪው ጊዜ ሁሉ ደስ ብሎአት ትኖራለች። በጥበብ ትናገራለች፤ በቅን መንፈስ ትመክራለች።