የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 3:7-8

መጽሐፈ ምሳሌ 3:7-8 አማ05

“እኔ ዐዋቂ ነኝ” አትበል። ይልቅስ እግዚአብሔርን ፍራ፤ ከክፋትም ራቅ። ይህን ብታደርግ ለሰውነትህ ጤንነትን፥ ለአጥንቶችህም ጥንካሬን ታገኛለህ።