መጽሐፈ ምሳሌ 3:21-22

መጽሐፈ ምሳሌ 3:21-22 አማ05

ልጄ ሆይ! መልካም ጥበብንና አርቆ ማስተዋልን አጥብቀህ ያዝ፤ ከአንተም እንዲርቁ አታድርግ። እነርሱም ለአንተ ረጅምና የአማረ ሕይወትን ይሰጡሃል።