መጽሐፈ ምሳሌ 21:26

መጽሐፈ ምሳሌ 21:26 አማ05

ሰነፍ ሰው ዘወትር የሚመኘው ብዙ ነገር ለማግኘት ነው፤ ደግ ሰው ግን በልግሥና ይሰጣል።