መጽሐፈ ምሳሌ 17:6

መጽሐፈ ምሳሌ 17:6 አማ05

የሸመገሉ ሰዎች በልጅ ልጆቻቸው እንደሚመኩ ልጆችም በአባቶቻቸው ይመካሉ።