የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 17:5

መጽሐፈ ምሳሌ 17:5 አማ05

በድኾች ብታፌዝ የፈጠራቸውን እግዚአብሔርን እንደ ሰደብክ ይቈጠራል፤ በሌላው ሰው ላይ በሚደርሰው መከራ ብትደሰት አንተም ትቀጣለህ።