መጽሐፈ ምሳሌ 17:19

መጽሐፈ ምሳሌ 17:19 አማ05

ኃጢአትን የሚወድ ጠብን ይወዳል፤ ከፍ ብሎ እንደ ተሠራ ደጃፍ ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ሰው ውድቀትን ይጋብዛል።