የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 16:17-18

መጽሐፈ ምሳሌ 16:17-18 አማ05

ደጋግ ሰዎች ክፋት በሌለበት መንገድ ይሄዳሉ፤ አካሄዱን የሚያሳምር ሕይወቱን ይጠብቃል። ትዕቢት ወደ ጥፋት ይወስዳል፤ ትምክሕተኛነትም ወደ ውድቀት ያደርሳል።