መጽሐፈ ምሳሌ 11:12

መጽሐፈ ምሳሌ 11:12 አማ05

በንቀት ተናግሮ ሰውን የሚያዋርድ፥ ማስተዋል የጐደለው ነው፤ አስተዋይ ሰው ግን ዝም ይላል።