መጽሐፈ ምሳሌ 10:31-32

መጽሐፈ ምሳሌ 10:31-32 አማ05

ደጋግ ሰዎች ጥበብን ይናገራሉ፤ ጠማማ ነገር የምትናገር ምላስ ግን ትቈረጣለች። የደጋግ ሰዎች ንግግር ተስማሚ ነው፤ የክፉዎች ንግግር ግን ጠማማ ነው።