የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘኊልቊ 6:22-24

ኦሪት ዘኊልቊ 6:22-24 አማ05

እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፦ “አሮንና ልጆቹ የእስራኤልን ሕዝብ በሚባርኩበት ጊዜ እንዲህ በሉ ብለህ ንገራቸው፦ ‘እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም፤