የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማርቆስ ወንጌል 6:5-6

የማርቆስ ወንጌል 6:5-6 አማ05

በዚያም በጥቂት ሕመምተኞች ላይ እጁን ጭኖ ከመፈወስ በቀር ሌላ ተአምር ማድረግ አልቻለም። ሕዝቡ ሳያምኑ በመቅረታቸው እጅግ ተገረመ፤ ከዚህም በኋላ ኢየሱስ በየመንደሩ እየተዘዋወረ ያስተምር ነበር።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች