የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማርቆስ ወንጌል 2:11-12

የማርቆስ ወንጌል 2:11-12 አማ05

“ተነሥ፤ አልጋህን ተሸከምና ወደ ቤትህ ሂድ እልሃለሁ” አለው። ሽባውም ወዲያውኑ ተነሣና አልጋውን ተሸክሞ በሰዎቹ ሁሉ ፊት ወጣ። ስለዚህም ሰዎቹ ሁሉ ተደንቀው እንዲህ ያለ ነገር ከቶ አይተን አናውቅም እያሉ እግዚአብሔርን አመሰገኑ።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች