የማቴዎስ ወንጌል 8:1-2

የማቴዎስ ወንጌል 8:1-2 አማ05

ኢየሱስ ከተራራው በወረደ ጊዜ፥ እጅግ ብዙ ሰዎች ተከተሉት። በዚህ ጊዜ አንድ ለምጻም ሰው መጥቶ ሰገደለትና “ጌታ ሆይ! ብትፈቅድስ ልታነጻኝ ትችላለህ” አለ።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች