የማቴዎስ ወንጌል 4:8-11

የማቴዎስ ወንጌል 4:8-11 አማ05

እንደገናም ዲያብሎስ ኢየሱስን በጣም ከፍ ወዳለ ተራራ ላይ አውጥቶ፥ የዓለምን መንግሥታት ሁሉ ከነክብራቸው አሳየውና፤ “ተደፍተህ ብትሰግድልኝ ይህን ሁሉ እሰጥሃለሁ” አለው። የዚያን ጊዜ ኢየሱስ “ ‘ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ፤ እርሱንም ብቻ አምልክ!’ ተብሎ ተጽፎአልና ወግድ አንተ ሰይጣን!” አለው። ከዚህ በኋላ ዲያብሎስ ኢየሱስን ተወው፤ መላእክትም መጥተው አገለገሉት።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች