የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማቴዎስ ወንጌል 18:1-5

የማቴዎስ ወንጌል 18:1-5 አማ05

በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሱስ ቀርበው፦ “በመንግሥተ ሰማይ ከሁሉ የሚበልጥ ማን ነው?” ሲሉ ጠየቁት። ኢየሱስም አንድ ሕፃን ጠርቶ በመካከላቸው አቆመ፤ እንዲህም አለ፦ “በእውነት እላችኋለሁ፦ ካልተለወጣችሁና እንደ ሕፃናት ካልሆናችሁ ከቶ ወደ መንግሥተ ሰማይ አትገቡም። እንደዚህ ሕፃን ራሱን ዝቅ የሚያደርግ በመንግሥተ ሰማይ ታላቅ ይሆናል። እንደዚህ ያለውን ሕፃን በስሜ የሚቀበል እኔን ይቀበላል።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች