የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉቃስ ወንጌል 9:33

የሉቃስ ወንጌል 9:33 አማ05

ሁለቱ ሰዎች ከኢየሱስ ተለይተው በሄዱ ጊዜ ጴጥሮስ ኢየሱስን “መምህር ሆይ፥ እዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፤ ስለዚህ አንድ ለአንተ፥ አንድ ለሙሴ፥ አንድ ለኤልያስ የሚሆኑ ሦስት ዳሶች እንሥራ!” አለው፤ ጴጥሮስ ይህን ሲናገር የሚለውን አያውቅም ነበር።

Free Reading Plans and Devotionals related to የሉቃስ ወንጌል 9:33