የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉቃስ ወንጌል 24:15-16

የሉቃስ ወንጌል 24:15-16 አማ05

ይህንንም በሚያወሩበትና በሚወያዩበት ጊዜ ኢየሱስ ራሱ ወደ እነርሱ ቀርቦ አብሮአቸው ይጓዝ ጀመር። ነገር ግን በዐይናቸው እያዩት ማን እንደ ሆነ ማወቅ አልቻሉም።