የሉቃስ ወንጌል 1:24

የሉቃስ ወንጌል 1:24 አማ05

ከጥቂት ጊዜም በኋላ ሚስቱ ኤልሳቤጥ ፀነሰች፤ አምስት ወር በቤትዋ ውስጥ ተሸሽጋ ቈየች፤ እንዲህም አለች፦