የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘሌዋውያን 26:6

ኦሪት ዘሌዋውያን 26:6 አማ05

“በምድራችሁ ሰላምን እሰጣችኋለሁ፤ ማንንም ሳትፈሩ ያለ ስጋት ትተኛላችሁ፤ አደገኞች የሆኑ አራዊትን ከምድራችሁ አስወግዳለሁ፤ ከእንግዲህም ወዲህ ጦርነት በዚያ አይኖርም።