የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ዮናስ 4:9

ትንቢተ ዮናስ 4:9 አማ05

እግዚአብሔርም “ስለዚህች ቅል ልትበሳጭ ይገባሃልን?” አለው። ዮናስም “በእርግጥ መበሳጨት ይገባኛል፤ እንዲያውም በንዴት እስከምሞት ድረስ መበሳጨት አለብኝ!” አለ።