የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ወንጌል 17:23

የዮሐንስ ወንጌል 17:23 አማ05

እኔ የምለምነው እኔ በእነርሱ አንተም በእኔ እንደ ሆንክ እነርሱም በፍጹም አንድ እንዲሆኑ ነው፤ እንዲሁም እኔን እንደ ላክኸኝና እኔን በወደድከኝ መጠን እነርሱንም እንደ ወደድካቸው ዓለም እንዲያውቅ ነው።