የዮሐንስ ወንጌል 13:31

የዮሐንስ ወንጌል 13:31 አማ05

ይሁዳ ወጥቶ ከሄደ በኋላ ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “አሁን የሰው ልጅ ከብሮአል፤ በእርሱም አማካይነት እግዚአብሔር ከብሮአል፤